ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለስላም
1. የፀጥታ መረጃ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ ስራዎች ስራሂደት
1 የፀጥታ ስጋት የሆኑ ቦታዎች መለየት
2 ወቅታዊ ጥቆማና መረጃ መቀበል
3 የ24 ሰዐት መረጃ መሰብሰብና መተንተን
4 ሌሎች የፀጥታ መረጃዎች መሰብሰብና መተንተን
5 ከፀጥታ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ቅሬታና አቤቱታዎች መቀበልና ምላሽ መስጠት
6 የጦር መሳሪያ አጠቃቀምና ምዝገባ አፈፃፀም መከታተል
7 ሰላማዊ ሰልፍ፣የአደባባይ ላይ ኩነቶችና ስብሰባዎች አፈፃፀም መከታተል
2. የፀጥታ ጉዳዮች ክትትል ቁጥጥር እና ኦፕሬሽን ስራዎች ሂደት
1 የወንጀል ድርጊቶች መለየት፣መከላከል እና እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ
2 ለፀጥታና ደህንነት አስጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን ላይ እርምጃ መውሰድ
3 የመንግስት፣የግል ጥበቃ የአሰራር ስርዐትን መከታተል
4 የግል የጥበቃ ኤጀንሲዎች የአሰራር ስርዐትን መከታተል
3. የሰላም እሴት ግንባታ የአደረጃጀትና የተቋማት ክትትልና ድጋፍ ስራዎች ስራሂደት
1 ፍቃድ የተሰጣቸው የሀይማኖት ተቋማት ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
2 ስልጠና መስጠት
3 የሰላም እሴት መገንባት
4 አዲስ የሀይማኖት ተቋማት ለሚመሰርቱ ሰላመዊነት ማረጋገጫ መስጠት
4. የህብረተሰብ አደረጃጀት ተሳትፎ እና የብዘሀን ማህበራት ድጋፍና ክትትል ስራዎች ስራሂደት
1 የብዙሀን ማህበራትን መረጃ ማደራጀት
2 የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማጎልበት
3 የሰላምና ፀጥታ አደረጃጀቶችን ማጠናከር
በሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት የሚገኙ የአራቱ ስራ ሂደት አስተባባሪዎች ስም
አቶ ታፈሰ አዱኛ
፡- የፀጥታ መረጃ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ ስራዎች ስራሂደት አስተባባሪ
አቶ ግዛው
፡- የህብረተሰብ አደረጃጀት ተሳትፎ እና የብዘሀን ማህበራት ድጋፍና ክትትል ስራዎች ስራሂደት አስተባባሪ
አቶ ባህሩ
፡- የፀጥታ ጉዳዮች ክትትል ቁጥጥር እና ኦፕሬሽን ስራዎች ስራሂደት አስተባባሪ
፡
አቶ መስፍን ከበደ
- የሰላምም እሴት ግንባታ እምነት የተቋማት ክትትልና ድጋፍ ስራዎች ስራሂደት አስተባባሪ